Invite your father, grandfather, brother, uncle, godfather or that male role model to join you for Father's Day Kingdom Life on June 20
Invite your father, grandfather, brother, uncle, godfather or that male role model to join you for Father's Day Kingdom Life Empowerment life changers Today & Everyday Church on June 20 @ 10:30Am
ቅዱሳን የ 2021 የአባቶችን ቀን አብራችሁን ለመሆን ሰለፈቀዳችሁ በብዙ ደስተኞች ነን ክብርም ተስምቶናል! ከአክብሮት ጋር እምንጠይቃችሁ በቦታው (ስፍራው) ላይ እምንቆየው ለተወሰነ ሰዓት ሰለሆነ የግድ ነው የሁላችንም ሰዓት ማክበር ማለት በተባለው ሰዓት መገኝት።
እንግዶቻችን አደራ አምንላሁ ነገር ማንንም አትጠብቁ እያንዳንዳችሁ በሰዓቱ ተገኙልን ፤ አይጀመርም ፤ ሰው አይመጣም ፤ እንዳትሉ እምንጠብቀ እናንተን ነውና እናንተ ከተገኛችሁሉን በሰዓቱ ለእኛ ደስታም ክብርም ነውና አደራ በሰዓቱ እንገናኝ ተባረኩልን
ከቤተክርስትያን ይህንን ፕሮግራም የሚያዘጋጀው ክፍል
Join us each year for a week full of fun events during your Spring Break from school! Our Church Kingdom Life Empowerment Today & Everyday life changes church always plans something extra special for you all to enjoy at the spring Break!
Discussion
By posting you agree to the Terms and Privacy Policy.